የአርባምንጭ ዙሪያ ወረዳ ፍርድ ቤት ድረገጽ እና ጉዳዮች ፍሰት አስተዳደር ሲስተም

ጉዳይዎን ይከታተሉ/Trial Status

About Us

አርባምንጭ ዙሪያ ወረዳ ፍርድ ቤት

እንኳን ወደ አርባምንጭ ዙሪያ ወረዳ ፍርድ ቤት ድረገጽ እና ጉዳዮች ፍሰት አስተዳደር ሲስተም በደህና መጡ! አርባምንጭ ዙሪያ ወረዳ ፍርድ ቤት ከተቋቋመበት ጊዜ ጀምሮ ለተገልጋይ ማህበረሰብ ቀልጣፋ ፣ ተገማች እና ታአማንነት ያለውን አገልግሎት ለመስጠት እየታተረ መቆየቱ ይታወቃል። የፍርድ ቤታችን አገልግሎት አሰጣጥ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተሻሻለ የመጣ ቢሆንም አሁን ላይ ፍርድ ቤቶች አገልግሎታቸውን በቴክኖሎጂ በታገዘ መልክ እንዲሰጡ ወቅቱ ያስገድዳል…

የአርባምንጭ ዙሪያ ወረዳ ፍርድ ቤት አገልግሎቶች

የጉዳይ መከታተያ

የጉዳዎን ሁኔታ በቀላሉ በማንኛውም ጊዜ ይከታተሉ።

የሕግ መረጃ ምንጮች

ሕጎች፣ ደንቦች እና የችሎት አሰራሮችን ያግኙ።

የሕግ መረጃዎችን ማቅረብ

የክስ አቀራረብ መረጃ ለባለ ጉዳዮች ማቅረብ።

የክስ እና የሰነድ ማስገቢያ

የክስ ማመልከቻ፣ የውክልና እና ሌሎች የሕግ ቅጾችን ከዚህ ያውርዱ።

ዜናዎች እና ማስታወቂያዎች